የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እያካሄደ ነው

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ለ30ኛ ጊዜ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ…

የጤና ዘርፍ ተመራማሪዎች የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

አርማወር ሃንሰን የምርምር ተቋም በጤናው ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶችን ለሚሰሩ ተመራማሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሄደ ።…

የመስማት እክል ያለባቸውን ሰዎች የሚያግዝ መሣሪያ ተለገሰ

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ስታርኪ ሂሪንግ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአክሱም እና በመቀሌ ከተሞች ለሚገኙ…

የካንሰር ህክምና መመሪያ ተዘጋጀ

የካንሰር ህክምና የአገልግሎት ጥራት ደረጃውን ጠብቆና ወጥነቱን አረጋግጦ እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ፡፡ መመሪያውን የሚያስተዋውቅ አውደ…

በኩፍኝ ህመም ተጠቂ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

በኩፍኝ ህመም ተጠቂ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ የክትባት ጉዳዮች ደይሬክተር…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው የጤና ለሁሉም ፕሮግራም የ40 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አሜሪካ ኢትዮጵያ እያከናወነች ለሚገኘው የጤና ለሁሉም ፕሮግራም የ40 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ በዛሬው ዕለት ይፋ ማደረጓ ተገለጸ፡፡    …