ኮንግረሱ በቲክቶክ ላይ የጣለው እገዳ ሀሳብን በነጻነት የመግለፅን መብትን የሚሸረሽር ነው ተባለ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የባትዳንስ ንብረት የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ ኮንግረስ ትናንት የተጣለበት እገዳ የ170 ሚሊዮን አሜሪካዊያንን…

በተጠባቂው የለንደን ማራቶን የ41 ዓመቱ ቀነኒሳ በቀለ በሁለተኝነት አጠናቀቀ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የ41 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ርቀቱን 2 ሰዓት…

በኬንያ በተካሄደው የ5 ሺሕ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ

ሚያዝያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ትላንት ማምሻውን በኬኒያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ጎልድ ውድድር በ5 ሺሕ…

የዓለም ነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳዬ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) እስራኤል በአራን ላይ በወሰደችው የአጸፋ እርምጃን ተከትሎ በዓለም የነዳጅ ዋጋ 4 በመቶ…

አቶ ቢልልኝ መቆያ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጸኃፊ ሆነው ተመረጡ

በተለያዩ የስፖርት ተቋማት በኃላፊነት ሲያገለግሉ የቆዩት ቢልልኝ መቆያ በደቡብ አፍሪካ ደርባን ኮንፌዴሬሽኑ ባካሄደዉ ስብሰባ የአፍሪካን የቦክስ…

1600 ዓመታትን ያስቆጠሩ ቅርሶች የሚገኙበት የግል ሙዚየም

በሐረር ከተማ የሚገኘው የቀድሞው የተፈሪ መኮንን ታሪካዊ ጫጉላ ቤት አሁን ታሪካዊ ቅርሶች ተሰባስበው የተቀመጡበት የኢትዮጵያውያን፣ የውጭ…