ሀዋሳ፤ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/– በደቡብ ክልል የገጠር ቀበሌዎችን ከዋና መንገዶች የሚያገናኝ 14ሺ ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ መጀመሩን…
Category: የሀገር ውስጥ ዜና
ኮሚሽኑ ሙስናን የማይሸከም ህብረተሰብ ለመፍጠር ባካሄደው እንቅስቃሴ አበረታች ውጤት አስገኝቷል
አዲስ አባባ፤ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – የፌዴራል የስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ሙስናን የማይሸከም ህብረተሰብ ለመፍጠር ባካሄደው እንቅስቃሴ አበረታች…
በሪዮ የዘላቂ ልማት ጉባዔ የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት አፍሪካውያን በጋራ እንዲቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጠየቁ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/– ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሪዮ ከተማ በሚካሄደው የመንግሥታቱ ድርጅት የዘላቂ…
በክልሉ ክረምትን ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል
ሀዋሳ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የክረምቱን ዝናብ ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራትን…
ዩኒቨርስቲው ሁለት አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች ማስተማር ለመጀመር ዝግጅት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሚቀጥለው አመት በሁለት አዳዲስ የትምህርት ዘርፍ ማስተማር ለመጀመር…
የቤት ሰራተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶች ራሳቸውን ከኤችአይቪ እንዲጠብቁ የሚያስችል ስራ ተጀመረ
አዲስ አበባ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – የቤት ሰራተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶች ነጭ ጋዝ ለመግዛት ወደ ማደያ…