የኢትዮጵያውያንን የፈጠራ ሃሳቦችንና ስራዎችን በአለም አቀፍ ደረጃ በነፃ ለመመዝገብና ለመጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያውያንን የፈጠራ ሃሳቦችንና ስራዎችን በአለም አቀፍ ደረጃ በነፃ ለመመዝገብና ለመጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ‹‹ሴቭ አይዲያ›› የተሰኘው…

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የስራ እድል ለመፍጠርና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በዘርፉ ለመደገፍ እየተሰራ ነው

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሥራ እድል ለመፍጠርና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በዘርፉ ለመደገፍ እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

ኢንስቲትዩቱ ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የባለድርሻ አካላት በፕሮጀክት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ሠጠ

የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዮት  በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላሉት ባለድርሻ አካላት በፕሮጀክት ማናጅመንት ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ ኢንስቲትዩቱ…

አየር መንገዱ ስማርት ስልክን በመጠቀም ብቻ የቅድመ በረራ አገልግሎትን ማግኘት የሚያሰችል አሰራር መጀመሩን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊ የዲጅታል ቴክኖሎጅ በመተግበር ስማርት ስልክን በመጠቀም ብቻ የቅድመ በረራ አገልግሎትን ማግኘት የሚያስችል…

ቻይናዊያን ሳይንቲስቶች መዳብን ወደ ወርቅ ለመቀየር የተለያዩ ምርምሮች እያደረጉ መሆናቸውን ገለፁ

ቻይናዊያን ሳይንቲስቶች መዳብን ወደ ወርቅ ለመቀየር የተለያዩ ምርምሮች እያደረጉ መሆናቸዉን ገለፁ፡፡   ቻይና በአለማችን ካሉ ሀገራት…

የቻይና ሳይንቲስቶች በአምስት ሰከንድ ውስጥ ኃይል የሚሞላ የተንቀሳቃሽ ስልክ ባትሪ ሠሩ

የቻይና ሳይንቲስቶች በአምስት ሰከንድ ውስጥ ኃይል የሚሞላ የተንቀሳቃሽ ስልክ  ባትሪ መሥራታቸውን አስታውቀዋል።  ተንቀሳቃሽ  ስልኮች በስፋት አገልግሎት…