የእንግሊዝ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የፈጠራ ስራዎች ገበያውን እንዲቀላቀሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ እንደሚፈልጉ ገለጹ

የእንግሊዝ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የፈጠራ ስራዎች ወደ ምርት ተቀይረው ገበያውን እንዲቀላቀሉ ለማድረግ በሚሰራው ስራ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን…

የጃፓኑ የሳይበር ደህንነት ሚኒስቴር በዘመናቸው ኮምፒውተር ተጠቅመው አለማወቃቸው አስገራሚ ሆኗል

የጃፓኑ የሳይበር ደህንነት ሚኒስቴር ዮሺታካ ሳካሩዳ  በዘመናቸው ኮምፒውተር ተጠቅመው እንደማያውቁ ማመናቸው በበርካቶች ዘንድ ግርምትን አጭሯል፡፡ ቴክኖሎጂ…

በማህበራዊ ድህረ ገፅ በሚሰራጩ ሀሰት ወሬዎች ሀገራት ያልተፈለገ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ

በማህበራዊ ድህረ ገፅ የሚሰራጩ የሀሰት ወሬዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ በመምጣታቸው ሀገራት ያልተፈለገ ቀውስ ውስጥ እየገቡ…

አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአሳሽ ሳተላይቶች ዙሪያ ተባብሮ መስራት ይገባዋል–ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ

የቻይናዉ ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአሳሽ ሳተላይቶች ዙሪያ ተባብሮ መስራት ይገባዋል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።…

ጃፓናውያን ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የታከለበት መንጽር መሥራታቸው ተገለጸ

ጃፓናውያን ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የታከለበት መነፅር መሥራታቸውን አስታወቁ ። በተለያዩ  ምክንያቶች ለሚከሰቱ የአይን በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች…

ቻይና የመጀመሪያ የአንታርቲካ አየር ማረፊያ ልትገነባ ነው

ቻይና የመጀመሪያ የአንታርቲካ አየር ማረፊያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ በአለም የተለያዩ ሃገራት ዘመናዊ አየር ማረፊያዎችን ገንብተዋል፡፡ ከነዚህ…