ብሔራዊ ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርስ አቀባበል ተደረገለት

ነሐሴ 23/2015(አዲስ ዋልታ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል ።…

ኢትዮጵያን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚወክሉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገላቸው

ነሐሴ 7/2015 (አዲስ ዋልታ)  ከነሐሴ 13 እስከ 21 ቀን 2015 በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በሚካሄደው 19ኛው የዓለም…

በሲዊዲን ስቶኮልም በተካሄደው የሴቶች 1500 ሜትር ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አሸነፉ

ሰኔ 26/2015 (ዋልታ) ትላንት ምሽት በሲዊዲን ስቶኮልም በተካሄደው የ1500 ሜትር የሴቶች ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች…

46ኛው የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

ሰኔ 18/2015 (ዋልታ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያደረጉት…

በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

ሰኔ 5/2015 (ዋልታ) በቻይና የላንዡ ከተማ በተካሄደ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ተከታትለው…

ትውልደ ኤርትራዊቷ ለአያክስ የሴቶች ቡድን ለመጫወት ፈረመች

ሚያዝያ 16/2015 (ዋልታ) ኤርትራዊቷ እግር ኳስ ተጫዋች ሊሊ ዮሃንስ ለአያክስ አምስተርዳም ክለብ ፕሮፌሽናል የሴቶች ቡድን ለመጫወት…