በቻይናና ሩሲያ መካከል ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ ተጀመረ

  በቻይና እና በሩሲያ መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለው የተፈጥሮ ጋዝ የማስተላለፊያ ቧንቧ ግንባታ  ኦፕሬሽን…

የዓለም አገራት ከፍልስጤም ጎን ሊቆሙ ይገባል -ፕሬዚደንት ሬሲፕ ኤርዶጋን

የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የዓለም ሀገራት ከፊሊስጤም ጎን ሊቆሙ  እንደሚገባ  ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በእስላማዊ ትብብር…

ኳታር በከፍተኛ ገንዘብ 24 ዩሮ ፋይተር ጀቶችን ከብሪታንያ ገዛች፡፡

ስምምነቱ በብሪታንያ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንደሚያሥችልም ነው የተነገረው፡፡ ኳታር ከብሪታንያ ኩባንያ ጋር የደረሰችው…

የቻይናው ፕሬዚዳንትና የካናዳ ጠቅላይ ሚንስትር የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል እየሠሩ ነው

የቻይናው ፕሬዝደንት እና ካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር የሁለቱ ሀገራት በሁለቱ አገራት  የንግድ ግንኙነትን ለማጠንከር እየመከሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡…

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እስራኤል ከፓላስታይን ጋር ያላትን ግንኙነት ሰላማዊ ማድረግ እንዳለባት ተናገሩ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኒታንያሁ በፈረንሳይ መገኘታቸውን ተከትሎ ከፓልስታይን ጋር ያላቸው ጉዳይ…

ፑቲን በሶሪያ የተሠማራው ወታደራዊ ኃይል እንዲወጣ ትዕዛዝ ሠጡ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሶሪያ የተሰማራው የሩስያ ወታደራዊ ኃይል  እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጡ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ውሳኔዉን ያስተላለፉት የአገራቸው…