በክልሎቹ የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ በትኩረት እየተሰራበት መሆኑ ተነገረ

መጋቢት 27/2016 (አዲስ ዋልታ) በአማራ እና በትግራይ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊዎች ልየታ የማጠናቀቅ ሂድት በትኩረት እየተሰራበት…

ፓርቲው ከቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማማ

መጋቢት 25/2016 (አዲስ ዋልታ) ለአንድ ሳምንት በቻይና ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ ልዑካን ቡድን ከቻይና ኮሚዩኒስት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አሳለፈ

መጋቢት 25/2016 (አዲስ ዋልታ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

ኢትዮጵያ ለሳዑዲ-አፍሪካ ግንኙነት ድልድይ አገር ነች – የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር

መጋቢት 23/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ ለሳዑዲ – አፍሪካ ግንኙነት ድልድይ እና ወሳኝ አገር ነች ሲሉ የሳዑዲ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኩራት፣ የይቻላል ተምሳሌት!

ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ… መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ…

የዜጎች በሰላም የመኖር ዋስትናና የህግ የበላይነት ለድርድር የማይቀርብ የመንግስት ኃላፊነት ነው – ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፈንታ

መጋቢት 20/2016 (አዲስ ዋልታ) በጋምቤላ ክልል የህዝቦችን አብሮነትና አንድነት ለማሻከር የሚሰሩ ጽንፈኛ ኃይሎችን ለመንግስት አጋልጦ በመስጠት…