ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ፈረንሳይ አቀኑ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአውሮፓ  በፈረንሳይና  ጀርመን ይፋዊ የሥራ ጉበኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት  ወደ ፓሪስ…

በመተማ በኩል 98 ክላሽንኮቭን ጨምሮ 3 ብሬንና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ሲገቡ ተያዙ

በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ…

መንግስት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናትን ጠብቆ ለትውልድ የማስተላለፍ ኃላፊነቱን ይወጣል- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

”አባቶቻችን በረቀቀ እውቀትና ጥበብ የሰሩዋቸው የላሊበላ የውቅር አብያተ ክርስትያናት ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፉ የማድረግ ኃላፊነት አለብን” ሲሉ…

”ኢትዮጵያዊያን እንደ እንቦጭ ሁሉን ለእኔ ብቻ ሳንል ለጋራ ጥቅም ልንሰራ ይገባል”–ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

”ኢትዮጵያዊያን እንደ እንቦጭ ሁሉን ለእኔ ብቻ የምንል ሳይሆን ለጋራ ጥቅም ልንሰራ ይገባል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ሊቀመንበር አሕመድ ቢን አቂል አል ካቲብ ጋር በሪያድ…

ማህበሩ ለተማሪዎቹ የሚያገለግል ከ650 በላይ ገጽ ያለውን መዝገበ ቃላት አስመረቀ

የኦሮሚያ ልማት ማህበር አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎቹ በመማሪያነት የሚያገለግል ከ650 በላይ ገጽ ያለው ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ…