ደቡብ ሱዳን ከኬኒያ ለሚመጡ መንገዶኞች ቪዛ እንደማትጠይቅ አስታወቀች

የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንግ ዳው ዴንግ ደቡብ ሱዳን ከኬኒያ ለሚመጡ መንገዶኞች ቪዛ እንደማትጠይቅ…

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኮቪድ19 ምክንያት አረፉ

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ።…

በኬንያ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ

በኬንያ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ መገኘቱን ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያለው የሕክምና ምርምር ተቋም ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት…

ሩዋንዳ ወደ ዋና ከተማዋ በሚገቡ መንገደኞች ላይ እገዳ ጣለች

ሩዋንዳ  ከየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢና ከሌሎች አገራት ወደ ዋና ከተማዋ ኪጋሊ በሚገቡ መንገደኞች ላይ እገዳ መጣሏን በትናንትናው…

በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት በተደረገ ጉብኝት ከሁለት ዓመታት በላይ ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ተጠርጣሪዎች ተገኙ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማረሚያ ቤት ባደረገው…