በጉራጌ ዞን በ550 ሚሊየን ብር የሚገነባው የማይኒንግ ፋብሪካ መሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

ሰኔ 23/2014 (ዋልታ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳው እና የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ በጉራጌ ዞን…

በክልሉ ግብርናውን ለማዘመን 17 መርኃ ግብሮች እየተተገበሩ ነው – ርዕስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

ግንቦት 26/2014 (ዋልታ) ግብርናውን ለማዘመን 17 መርኃ ግብሮች ተመርጠው እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…

ለአፍሪካ የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመሥረት ደቡብ አፍሪካ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ አስታወቀች

መጋቢት 1/2014 (ዋልታ) ለአፍሪካ አኅጉራዊ የንግድ ግብይት ለሚያገለግለው የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመሥረት ደቡብ አፍሪካ ሙሉ ድጋፏን…

ሶማሊያ ከአሜሪካ ኩባንያ ጋር የተደረገውን የነዳጅ ምርት ስምምነት ሰረዘች

የካቲት 14/2014 (ዋልታ) የሶማሊያ ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ነዳጅ ፈልጎ እንዲያመርት ‘ኮስትላይን’ ከተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር…

የ150 ቢሊዮን ዩሮ የአፍሪካ-አውሮፓ የኢንቨስትመንት እቅድ ይፋ ሆነ

የካቲት 12/2014 (ዋልታ) በቤልጄም ብራሰልስ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው የአፍሪካና የአውሮፓ ኅብረቶች የመሪዎች የጋራ ጉባኤ መጠናቀቁን ተከትሎ…

የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የካቲት 4/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት…