የፋይናንስ ዘርፍ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ  ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች  በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው  – የብሔራዊ የፀረ ሙስና ኮሚቴ

ኅዳር 23/2015 (ዋልታ) በፍትህና በፀጥታ ዘርፍ የኢፌዲሪ የፋይናንስ ዘርፍ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቴወድሮስ በቀለን ጨምሮ የመረጃና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ የተገበረችው የዲጂታል ኢኮኖሚ ትልቅ ለውጥ አስመዝግቧል አሉ

ኅዳር 20 /2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ የተገበረችው የዲጂታል ኢኮኖሚ ባለፉት አራት ዓመታት በኢኮኖሚው እና ማህበራው ዘርፍ ትልቅ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን አስታወቁ

ኅዳር 8/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ…

ስምምነቱን ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እየሆነ ነው – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ኅዳር 1/2015 (ዋልታ) በፌዴራል መንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እየሆነ መሆኑን የመንግስት…

የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚዘከር የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

ጥቅምት 23/2015 (ዋልታ) በአሸባሪው ህወሓት ክህደት ጥቅምት 24/2013 የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች…

በመስዋዕትነት የተገኘ ድል በጫና አይቀለበስም

በነስረዲን ኑሩ ጥቅምት 22/2015 (ዋልታ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም አሸባሪው ትህነግ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን…