ቅዱስ ጊዮርጊስ አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በጊዜያዊነት አገደ

ሚያዝያ 28/2016 (አዲስ ዋልታ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን…

በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በቻይና ሻንጋይ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ሰሎሞን ባረጋ በ5 ሺሕ ሜትር…

አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ ለአምስት ዓመታት ከአትሌቲክስ ውድድር ታገደች

ሚያዝያ 14/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ የተከለከለ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሟ ለአምስት ዓመታት ከአትሌቲክስ ውድድር…

በተጠባቂው የለንደን ማራቶን የ41 ዓመቱ ቀነኒሳ በቀለ በሁለተኝነት አጠናቀቀ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) የ41 ዓመቱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን በተካሄደው የማራቶን ውድድር ርቀቱን 2 ሰዓት…

በኬንያ በተካሄደው የ5 ሺሕ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ

ሚያዝያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ትላንት ማምሻውን በኬኒያ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ጎልድ ውድድር በ5 ሺሕ…

አትሌት ሲሳይ ለማ የቦስተን ማራቶንን ውድድርን አሸነፈ

ሚያዚያ 7/2016 (አዲስ ዋለታ) በአሜሪካ አገር በተካሄደው የቦስተን ማራቶን ውድድር አትሌት ሲሳይ ለማ አሸነፈ፡፡ የ33 ዓመቱ…