ባለሥልጣኑ ለደንበኞቹ የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ቀልጣፋ ለማድረግ የኤሌክትሮኒክ መቆጣጣሪያ ሥርዓትን ይፋ አደረገ

የፌዴራል ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ለደንበኞቹ የሚሰጣቸዉን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ይበልጥ ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የኤሌክትሮኒክ…

የሴቶች ልማት ቡድን ብቃት ማጎልበቻ ስልጠናን ወስደው ላጠናቀቁ እውቅና ተሰጣቸው

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የሴቶች ልማት ቡድን ብቃት ማጎልበቻ ስልጠናን ወስደው ላጠናቀቁ እውቅና…

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እያካሄደ ነው

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ለ30ኛ ጊዜ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ…

የጤና ዘርፍ ተመራማሪዎች የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

አርማወር ሃንሰን የምርምር ተቋም በጤናው ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ግኝቶችን ለሚሰሩ ተመራማሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሄደ ።…

የመስማት እክል ያለባቸውን ሰዎች የሚያግዝ መሣሪያ ተለገሰ

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ስታርኪ ሂሪንግ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአክሱም እና በመቀሌ ከተሞች ለሚገኙ…

የካንሰር ህክምና መመሪያ ተዘጋጀ

የካንሰር ህክምና የአገልግሎት ጥራት ደረጃውን ጠብቆና ወጥነቱን አረጋግጦ እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ፡፡ መመሪያውን የሚያስተዋውቅ አውደ…