ቀዳማይ የልጅነት ዕድገት መዳበር ላይ ትኩረት መሥጠት ለልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ

ቀዳማይ የልጅነት ዕድገት መዳበር ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ልጆች ወደፊት ለሚኖራቸው ስኬታማ ህይወት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው…

የጤና ተቋማትን አገልግሎት ለማሻሻል ልዩ ልዩ ሪፎርሞች እየተሰሩ ናቸው

የጤና ተቋማትን አገልግሎት ለማሻሻል ልዩ ልዩ ሪፎርሞች እየተሰሩ እንደሆነ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአንስቲዢያ ህክምና ማህበር…

የቅድመ ካንሰር ምርመራ በማድረግ የማህፀን በር ካንሰርን መታከም በበሽታ ደረጃ ላይ ሳይደርስ መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ልየታና ህክምናን የተመለከተ የንቅናቄ አውደ ጥናት ተካሂደዋል፡፡ በአዳማ ከተማ በተካሄደው በዚህ አውደ…

በማህበረሰብ አቀፍ የኤች.አይ.ቪ ተጽእኖ ላይ የተደረገ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደረገ

በኢትዮጵያ የጸረ ኤች.አይ.ቪ ህክምና አገልግሎት አቅርቦትን በማስፋፋት ጥሩ ውጤት መገኘቱንና በምርመራ አገልግሎቱ ዙሪያ መሻሻል የሚገባቸው ስራዎች…

ከልክ በላይ መተኛት ለበሽታዎችና ለሞት እንደሚዳርግ ጥናት አመላከተ

ከልክ በላይ መተኛት የለሽታዎች ተጋላጭነትን እንደሚጭምርና ለሞት እንደሚዳርግ አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ ጎልማሳ የተባለ ሰው በአንድ ለሊት…

በ3 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጭ የተገነባው ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማስወገጃ ማዕከል ስራ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ

በ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር ወጭ የተገነባው ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች ማስወገጃ ማዕከል ስራ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡…