የኢራቋ ሞሱል ከተማን ከአሸባሪው አይኤስ ነፃ ለመውጣት ዘመቻው ተጧጥፏል

የኢራቋ ከተማን ከአሸባሪው አይ ኤስ ነፃ ለማውጣት የተጀመረው ዘመጃ ከታቀደው በላይ የፈጠነ መሆኑ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ድርጅቱ ፖርቹጋላዊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተመድ ዋና ጸሐፊ አድርጎ መረጠ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፖርቹጋላዊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ ቀጣዩ የተመድ ዋና ጸሐፊ ሆነው እንዲያገለግሉ መረጠ ፡፡ የተባበሩት መንግስታት…

የኮሎምቢያው ፕሬዚዳንት የ2016 የሰላም የኖቤል ሽልማትን ወሰዱ

የኮሎምቢያው ፕሬዚዳንት ሁዋን ማኑኤል ሳንቶስ የ2016 የሰላም የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ። ፕሬዚዳንት ሳንቶስ በሀገሪቱ ለ52 አመታት የዘለቀውን…

የሶርያ መንግስት የተቃዋሚ ተዋጊዎች ከአሌፖ ከተማ ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ።

የመንግስት ጦር ለተቃዋሚዎች ሰላማዊ የመውጫ መንገድ እንደሚከፍቱላቸውና የአርዳታ አቀርቦት እንደሚያደረግላቸው መግለፁም ነው የተሰማው። ነገር ግን የተቀዋሚ…

የሺሞን ፔሬዝ የቀብር ስነ-ስርዓት በእየሩሳሌም ተፈጸመ 

የቀድሞው የእስራኤል ፕሬዝደንት ሺሞን ፔሬዝ የቀብር ስነ-ስርዓት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማን ጨምሮ በርካታ የአለም መሪዎች በተገኙበት…

በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በደረሰ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በደረሰ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ ደረሰ። የከተማዋ የእሳትና ድንገተኛ መስሪያ ቤት…