የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ሚያዚያ 21/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሀብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት…

ቅቡልነት ያለው የሀገረ መንግስት ስርዓት ለመገንባት በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ

ሚያዝያ 21/2016 (አዲስ ዋልታ) ቅቡልነት ያለው የሀገረ መንግስት ስርዓት ለመገንባት እንዲሁም የሕዝቡን ተሳትፎ፣ ተጠቃሚነትና እርካታን ለማረጋገጥ…

በኮሪደር ልማት ምክንያት የተነሳው የቤተ ክርስቲያኗ ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ሥራ ተጀመረ

ሚያዚያ 21/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና የአዲስ አበባ…

አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ የሀሳብ ልዩነቶችን ለመቅረፍ ከምክክር የተሻለ መፍትሄ አለመኖሩን ገለጹ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በሀገራችን እየተስተዋሉ ያሉትን የሀሳብ ልዩነቶችንና ግጭቶችን እንዲሁም የቆዩና ስር የሰደዱ ችግሮችን ለመቅረፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር በመሆን የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመረ

ሚያዝያ 19/2016 (አዲስ ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርኃ ግብር ከጊፍት…