በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል አስፈጻሚ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ, መስከረም 30 ቀን 2004 (ዋኢማ) – በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አስተዳደራዊ በደሎችን ለመከላከል አስፈጻሚ አካላት…

ከ80 በመቶ በላይ የሀገር ውስጥ ታክስ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች እንደሚሰበሰብ ተገለፀ

አዲስ አበባ መስከረም 27/2004 (ዋኢማ) – ከ80 በመቶ በላይ የሀገር ውስጥ ታክስ የሚሰበሰበው ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች…

ሁለተኛው የኢትዮጵያና አሜሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም በዋሽንግተን ተካሄደ

አዲስ ኣበባ፤ መስከረም 27/2004 (ዋኢማ) – ሁለተኛው የኢትዮጵያና አሜሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም በዋሽንግተን መካሔዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአሸጎዳ የነፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጄክት ዛሬ በሙከራ ደረጃ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት

አዲስ አበባ፤ መስከረም 27/2004/ዋኢማ/ – የአሸጎዳ የነፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጄክት ዛሬ በሙከራ ደረጃ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሽግግር መንግስት መጠናከር የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 27/2004 (ዋኢማ) –  ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሽግግር መንግስት መጠናከር የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን…

የናሚቢያዋ ቀዳማዊ እመቤት ፔኔሁፒፎ ፓሃምባ ስልጣናቸውን ከቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍን ተረከቡ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 26/2004 (ዋኢማ) – ቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍን የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ ድርጅት ስልጣናቸውን…