ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የክልሎች ሁለንተናዊ ድጋፍ ወሳኝነት እንዳለው ተመላከተ

ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ሠላማዊ ሁኔታ ለማሸጋገር ተስፋ ለተጣለበት ሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት የክልሎች ሁለንተናዊ…

የሁለቱ ክልሎች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ እየተካሄደ ነው

ግንቦት 7/2014 (ዋልታ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሕዝብ ለሕዝብ…

ርዕሰ መስተዳድሮቹ የሁለቱን ክልሎች የጋራ የሠላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግንባታ አስጀመሩ

የካቲት 4/2014 (ዋልታ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ170 በላይ የጸረ ሰላም ኃይሎች ተደመሰሱ

ነሃሴ 08/2013 (ዋልታ) – በሱዳን በኩል በመግባት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሽብር ለመፍጠር እና በንጹሃን ዜጎች ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤናው ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ የሚበረታታ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ

ግንቦት 13/2013 (ዋልታ) – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጤናው ዘርፍ የሚበረታታ ውጤት እየታየ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር…