መንግሥት ሰራዊቴን በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የማስፈሩ መብት የእኔ ነው አለ

ታኅሣሥ 12/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትን ማስጠበቅ የመንግሥት ኃላፊነት በመሆኑ ትግራይ ክልልን ጨምሮ በማንኛውም የአገሪቱ አካባቢዎች…

የሕገ መንግሥት ማሻሻያን ጨምሮ የተለያዩ ጉዳዮች ለውይይት ክፍት እንደሚደረጉ ተገለፀ

ታኅሣሥ 12/2014 (ዋልታ) የሕገ መንግሥት ማሻሻያን ጨምሮ በአገሪቱ ስምምነት ያልተደረሰባቸው ጉዳዮችን የተመለከቱ ጉዳዮች ለውይይት ክፍት እንደሚደረጉ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንትጋር ተወያዩ

ነሐሴ 28/2013 (ዋልታ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ባሂ አብዲ ጋር…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

ሐምሌ 08/2013 (ዋልታ) – የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

በትግራይ ክልል ስለተላለፈው የተናጠል ተኩስ አቁምና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ እየተሰጠ ነው

ሰኔ 23/2013(ዋልታ) – የተኩስ አቁም ስምምነቱ በትግራይ ክልል በአሸባሪው የህወሃት ቡድን እየተፈፀመ ላለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት…

የውጭ ጫናዎችን ለመቋቋም ሁሉም ዜጋ ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት ተጠቆመ

ግንቦት 19/2013 (ዋልታ) – ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ውስጣዊ ችግሮች እና የውጭ ጫናዎች መቋቋም እንድትችል እና ወደተሻለ…