የኮቪድ-19 ተፅዕኖን ለመቀነስና በሽታውን ለመከላከል መመሪያ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

ሚያዝያ 06/2013 (ዋልታ) – የኮቪድ-19 ተፅዕኖን ለመቀነስና በሽታውን ለመከላከል መመሪያ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል…

በመዲናዋ ከኮቪድ-19 ክትባት ጋር ተያይዞ እየቀረቡ ያሉ አሉባልታዎችን ለመከላከል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው

ሚያዝያ 04/2013 (ዋልታ) – የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ኮቪድ-19 በከተማዋ እያደረሰ ያለውን ተፅዕኖ እና ከክትባት ጋር…

የኮቪድ -19 መከላከያ እርምጃዎች እና የህግ ተጠያቂነት የተከለከሉ ተግባራት

• ማንኛውም ኮቪድ-19 ያለበት ሰው ቫይረሱ እንዳለበት እያወቀ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት፣ ከማህበረሰቡ ጋር መቀላቀል ወይም…

በብራዚል በመጋቢት ወር ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው ተገለጸ

መጋቢት 23/2013 (ዋልታ) – ብራዚል ውስጥ በፈረንጆቹ መጋቢት ወር ብቻ 66 ሺህ 570 ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት…

ቻይና ኮቪድ-19ን ለመከላከል ባህላዊና ዘመናዊ መድሃኒቶችን አጣምራ በመጠቀም ችግርን መፍታት እንደሚቻል አሳይታለች – ዶክተር አብርሃም በላይ

መጋቢት 21/2013 (ዋልታ) – “ቻይና ኮቪድ-19ን ለመከላከል ባህላዊና ዘመናዊ መድሃኒቶችን አጣምራ በመጠቀም ነባር ዕውቀቶች ላይ ተመስርቶ…

የተቀዛቀዘው የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እንዲያንሰራራ የፋይናንስ ተቋማት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

መጋቢት 16/2013 (ዋልታ) – በኮቪድ-19 ምክንያት የተቀዛቀዘው የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እንዲያንሰራራ የፋይናንስ ተቋማት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የባህልና…