ቻይና ከ100 ሺህ በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ለኢትዮጵያ አስረከበች

ሰኔ 12/2013 (ዋልታ) – የቻይና መንግስት ከ100 ሺህ በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ለኢትዮጵያ መንግስት አስረክቧል። የኢትዮጵያ…

ሀገር አቀፍ የኮቪድ- 19 ላይ የተሰሩ ጥናታዊ የምርምር ስራዎች ጉባኤ ማጠቃለያ ተካሄደ

ሰኔ 5/2013(ዋልታ) – ኮቪድ 19 ሊያመጣ ይችል የነበረውን ከፍተኛ ጉዳት በመቀነስ ረገጽ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚናቸው…

በመዲናዋ “ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19” በሚል ለ2 ወራት የሚቆይ ንቅናቄ ተጀመረ

ግንቦት 11/2013 (ዋልታ) – በአዲስ አበባ ለሁለት ወራት የሚዘልቅ “ዳግም_ትኩረት ለኮቪድ-19” ከተማ አቀፍ የንቅናቄ መርሐ ግብር…

የህንድ ሆስፒታሎች በኮቪድ-19 ታማሚዎች በመሙላታቸው ህሙማን ተቸግረዋል

ሚያዝያ 19/2013 (ዋልታ) – በሕንድ ደልሂ እና ሌሎች ከተሞች ውስጥ የሚገኙ ሆስፒታሎች ብዙዎቹ ያላቸው አልጋ በህሙማን…

መንግስት ቫይረሱን ለመከላከል ለሚያወጣቸው ህጎች ተግባራዊነት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ

ሚያዝያ 13/2013 (ዋልታ) – መንግስት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚያወጣቸው ህጎች ተግባራዊነት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ቫይረሱን ለመከላከል…

በኮቪድ-19 የሟቾች ቁጥር 3 ሚሊዮን አለፈ

ሚያዚያ 08/2013 (ዋልታ) – በዓለም ዙሪያ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊዮን 243 በላይ ደርሷል፡፡…