ጠ/ሚ ዐቢይ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሐምሌ 03/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

የምክር ቤቱ አባላት ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የላቀ ሚና ላበረከቱ ምስጋና አቀረቡ

ሰኔ 28/2013 (ዋልታ) – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የላቀ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋና  አቀረቡ

ሰኔ 21/2013 (ዋልታ) – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋና  አቀረቡ፡፡…

ፍትሃዊነት የታየበት ሰላማዊ ምርጫ መከናወኑን ማህበራቱ አስታወቁ

ሰኔ 17/2013 (ዋልታ) – የኦሮሚያ ሴቶች ማህበር፣ የኦሮሚያ ሴቶች ፌደሬሽን እና የኦሮሚያ ወጣት ማህበር 6ኛው ሃገራዊ…

ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር በሠላም መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

ሰኔ 16/2013 (ዋልታ) – ያለምንም የፀጥታ ችግር ምርጫው በሠላም መጠናቀቁን እና ህዝቡም ወደ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴው…

የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች የምርጫውን ውጤት አስቀድመው ከማብሰር ሊቆጠቡ ይገባል-ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

ሰኔ 15/2013 (ዋልታ) – ቦርዱ ውጤት ሳይገልጽ ከምርጫ ጣቢያ ውጤት በመነሳት “እከሌ አሸነፈ” የሚል መረጃ የሚለቁ…