የአሸባሪው ቡድን በምስራቅ ግንባር የነበረው እቅድ በመከላከያ እና በአፋር ልዩ ሃይል ከሸፈ

ሐምሌ 22/2013(ዋልታ) – አሸባሪው የህወሃት ቡድን በምስራቅ ግንባር የነበረው እቅድ በሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በአፋር ልዩ…

የአሸባሪው ጁንታ ግፍ በታዳጊዋ ሳራ አደም አደበት-ከአፋር ጦር ግንባር

(በደረሰ አማረ ከአፋር ጦር ግንባር) ሳራ አደም ትባላለች፡፡ ትውልዷ አዲግራት ከተማ ነው፡፡ እድሜዋ 16 እንደሆነና ገና…

የውጭ ጣልቃ ገብነትን በሀገራዊ አንድነት መመከት

(በብርሃኑ አበራ) ሐምሌ 21/2013(ዋልታ) – ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ እና በአሸባሪው የህወሓት ትንኮሳ ምክንያት በሀገሪቱ በሰሜኑ…

ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl የተሰኘ  አውሮፕላን ተከሰከሰ

ሐምሌ 21 ፣ 2013 ( ዋልታ) አራት ሰዎችን አሳፍሮ ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl የተሰኘ…

በየም ልዩ ወረዳ በአንድ ጀንበር 1.2 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

ሐምሌ 20/2013 (ዋልታ)፦ በየም ልዩ ወረዳ በአንድ ጀንበር 1ነጥብ 2 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል መርሐ ግብር…

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚያደርገውን ዘመቻ እንሚደግፉ የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

ሐምሌ 19/2013 (ዋልታ) – የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህወሓት ጁንታ ቡድንን ለመደምሰስ የሚያደርገውን ዘመቻ እንሚደግፉ ዋልታ ያነጋገራቸው…