ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡…

ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማሳደግ የህብረተሰብ የኑሮ ደረጃ በማሻሻል ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

በወርክ ሾፑ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በማሳደግ የህብረተሰቡን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በሚቻልባቸው አማራጭ ሀሳቦች ላይ የሚያተኩር ውይይት…

የፕላዝማ ማዕከልን በቴክኖሎጂ የማገዝና ወደ ዲጂታል ሲስተም የመቀየር ስራው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የትምህርት ማሳራጫ (ፕላዝማ) ማዕከሉን በቴክኖሎጂ የማገዝና ወደ ዲጂታል ሲስተም የመቀየር ስራው ተጠናቆ አገልግሎት መሥጠት ጀመረ፡፡  የኢኖቬሽን…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የአለም አቀፍ ፖሰታል…

በ50 የግልና የመንግሥት ተቋማት ላይ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ክለሳ ሊካሄድ ነው

በ50 የግልና የመንግስት ተቋማት ላይ ሀገራዊ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ክለሳ ማድረግ የሚያስችል ጥናት መደረጉን የኢኖቬሽንና…

ድራይቭ ቴክ ኩባንያ በታዳሽ ሃይል የሚሰሩ መኪኖችን ለመገጣጠም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ተስማማ

"ድራይቭ ቴክ" የተሰኘው የኮርያ ኩባንያ በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ መኪኖችን መገጣጠም የሚያስችለውን ስምምነት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር…