ቻይና በ2035 የአየር ማረፊያዎቿን ቁጥር በእጥፍ ለማሳደግ እየሰራች ነዉ

ቻይና ከሁለት አስርተ ዓመታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የአየር ማረፊያዎቿን ቁጥር በእጥፍ ለመጨመር እንደምትሰራ አስታውቃለች፡፡ አየር ማረፊያዎቹ አገልግሎት…

“ድራይቭ ቴክ” የተሰኘው የኮርያ ኩባንያ በኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል የሚሰሩ መኪኖችን ሊገጣጥም መሆኑ ተገለጸ

"ድራይቭ ቴክ" የተሰኘው የኮርያ ኩባንያ በኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል በሚሰሩ መኪኖችን ለመገጣጠም የሚያስችለውን የገበያ ጥናት ማጠናቀቁን አስታውቋል።…

ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረቃ ምስጥራዊ እና ጨለማ ክፍል ሰው አልባ መንኮራኩር ልታሳርፍ ነው

ቻይና በጨረቃ ምስጥራዊ እና ጨለማማ ክፍል ‹‹ቻንግ-ኢ- 4›› የተሰኘች ሰው አልባ መንኮራኩር ለማምጠቅ የመጨረሻ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን…

ህንድ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በህጋዊ ፍቃድ እንዲንቀሳቀሱ አዲስ አሰራር አወጣች

ህንድ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በህጋዊ ፍቃድ እንዲንቀሳቀሱ አዲስ አሠራር ማውጣቷ ተገለጸ፡፡ ህንድ ይህንን ያደረገችው በሲቪል አቬሽን…

ኢትዮጵያ በሚቀጥለው አመት ሳተላይት እንደምታመጥቅ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ

ኢትዮጵያ በሚመጣው 2012 ዓ.ም መስከረም ወር ላይ ሳተላይት እንደምታመጥቅ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ ሳተላይቷ…

ናሳ የፕላኔት ማርስን ውስጣዊ ይዘት መመርመር የሚያስችል ሮቦት ወደ ማርስ ሊልክ መሆኑን ገለጸ

የአሜሪካው የህዋ ምርምር ተቋም ናሳ የፕላኔት ማርስን ውስጣዊ ይዘት መመርመር የሚያስችል ሮቦት ወደ ማርስ ሊልክ መሆኑ…