ኳታር በዓለም ዋንጫ ለመታደም ወደ ሀገሪቱ የሚያመሩ ደጋፊዎችን በተመለከተ ጠንከር ያለ ሕግ ደነገገች

መስከረም 24/2014 (ዋልታ) የ2022ቱን የዓለም ዋንጫ የምታስተናግደው ኳታር የዓለም ዋንጫውን በስቴዲየሞች ተገኝተው በሚታደሙ ደጋፊዎች ላይ ጠንከር…

አትሌቱ ከማንኛውም ውድድር ለ5 ዓመት ከ4 ወር ታገደ

መስከረም 23/2015 (ዋልታ) አትሌት ታዬ ግርማ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም በመጠቀሙ ለ5 ዓመት ከ4 ወር ከማንኛውም…

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዛሬ በይፋ ይጀመራል

መስከረም 23/2015 (ዋልታ) ከ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) እግር…

አትሌት ልዑል ገብረሥላሴ በለንደን ማራቶን 2ኛ ወጣ

መስከረም 22/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ልዑል ገብረሥላሴ በለንደን ማራቶን 2:05:12 በሆነ ሰዓት 2ኛ ወጥቷል። ኬንያዊው አትሌት…

የሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

መስከረም 22/2015 (ዋልታ) በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከነገ ጀምሮ የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር…

በሊጉ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ ድል ቀናቸው

መስከረም 20/2015 (ዋልታ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ…