ኢንዶኔዥያ በተከሰከሰው ቦይንግ ማክስ 737 የሟቾች ቤተሰቦች በቦይንግ ካሳ ተጭበርብረናል አሉ

ባለፈው ዓመት ኢንዶኔዥያ ውስጥ በተከሰከሰው ቦይንግ ማክስ 737 ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ሰዎች በቦይንግ የካሳ ክፍያ መጭበርበራቸውን ጠበቃቸው…

ተመራማሪዎች ከዘመናዊ ሰው ጋር ተቀራራቢ የሆነ ዝርያ ማግኘታቸው ተገለጸ

በግሪክ የተገኘው የራስ ቅል አውሮፓ በኒያንደርታሎች በተወረረችበት ወቅት 210 ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ነው ተብሏል። ጥናቱ ይፋ…

በአሜሪካ የስደተኞች ካምፕ አያያዝ አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ

በአሜሪካ የስደተኞች ካምፕ ህፃናትን ጨምሮ የስደተኞች አያያዝ እንዳስደነገጣቸው የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ሃላፊ ሚሼል ባችሌት ገልፀዋል፡፡…

ፑቲን በሩሲያ ባህር ሰርጓጅ መርከብ ላይ የእሳት አደጋ መድረሱን ይፋ አደረጉ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሩሲያ ባህር ሰርጓጅ መርከብ ላይ ከመርከቧ ኒውክሌር ኃይል ማብላያ በተነሳ እሳት አደጋ…

በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አውሮፕላን ተከስክሶ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ

በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አንድ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ በውስጡ ተሳፍረው የነበሩ 10 ሰዎች በሙሉ ህይወታቸው አለፈ። አነስተኛ…

አሜሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ ህገወጥ ስደተኞችን ልታባርር ነው

አሜሪካ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በሚሊየን የሚቆጠሩ ህገወጥ ስደተኞችን ልታባርር መሆኑ ተነገረ፡፡ ኤኤፍፒ ዶናልድ ትራምፕ በትዊተር ገጻቸው…