የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኮቪድ19 ምክንያት አረፉ

የዚምባቡዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲቡሲሶ ሞዮ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስታወቁ።…

በኬንያ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ

በኬንያ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ መገኘቱን ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያለው የሕክምና ምርምር ተቋም ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት…

ኡጋንዳ ለምታካሂደው ምርጫ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ዘጋች

ኡጋንዳ ነገ ለምታካሂደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያዎች እና የመልዕክት መላላኪያ አማራጮች እንዲዘጉ አዘዘች፡፡ የኡጋንዳ ኮሙዩኒኬሽን…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር በሁለቱ…

በየቀኑ በደቡብ አፍሪካ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ33% እያሻቀበ ነው ተባለ

  በደቡብ አፍሪካ በየቀኑ በኮሮና ቫይረስ 33 በመቶ እያሻቀበ ሲሆን በቫይረሱ ምክንያትም የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር 390…