ናይጀሪያ የቦኮ ሃራም መሪዎችን መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 18 /2008 (ዋኢማ)- የናይጀሪያ ጦር በርካታ የጽንፈኛው ወታደራዊ መሪዎችን መግደሉን አስታወቀ። የጦሩ ቃል…

የአፍሪካ የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አዲስ የመድሃኒት ስርጭት ስትራቴጂ አጸደቀ

አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 18/2008(ዋኢማ)-የአፍሪካ የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠ የመድኃኒት ምርት በገበያ ላይ እንዲያሰራጭ የሚያስችል…

ድርጅቱ በአፍሪካ ድንገተኛ በሽታዎችን ለመከላከል የሚውል በጀት አፀደቀ

ነሐሴ 17/2008(ዋኢማ)- የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ ለሚከሰቱ ድንገተኛ በሽታዎች መከላከያ የሚውል 106 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዶላር…

የአፍሪካ ክብር ጉባኤ ሁለት የአፍሪካ መሪዎችን ሸለመ

አዲስ አበባ ሐምሌ 23/2008(ዋኢማ)- የአፍሪካ ክብር ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝንና የሱዳኑን ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽርን…

የመንግስታቱ ድርጅት በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 23/2008(ዋኢማ)-በምስራቅ አፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ፀጥታ ለማስፈን በሚደረገው ጥረት የመንግስታቱ ድርጅት የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያጠናክር…