የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት አባልነት አፀደቀ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት አባልነት አፀደቀ። ምክር ቤቱ ስምምነቱን ዛሬ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ ከጥቂት ወራት በፊት…

የአምባሳደር ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት የፊታችን እሁድ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል

የቀድሞው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባኤ የአምባሳደር ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነ-ስርዓት እሁድ ጥር 26 2011 ዓ.ም…

በ32ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአህጉሪቱን የለውጥ እንቅስቃሴ መገምገም ቀዳሚ አጀንዳ ይሆናል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በአፍሪካ ህብረት 32ኛው የመሪዎች ጉባኤ የህብረቱን የለውጥ እንቅስቃሴ ሪፖርት በዝርዝር መገምገም ቀዳሚ አጀንዳ እንደሚሆን የኢፌዲሪ የውጭ…

የኦሮሚያ ክልል ከኢንቨስትመንት መሬት አሰጣጥና ፍሰት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ውሳኔ አሳለፈ

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ካቢኔ ከኢንቨስትመንት መሬት አሰጣጥና ፍሰት ጋር በተያያዘ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሁለት ረቂቅ…

በአገሪቱ ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት ጥያቄ ውስጥ ከገቡ መንግሥት እርምጃ ይወስዳል -ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ፣ ዴሞክራሲና ልማትን ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ሁኔታ ሲፈጠር መንግሥት አስፈላጊውን እርምጃ  እንደሚወስድ ጠቅላይ…