በዓለም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ

ከፈረንጆቹ 2014 ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱ ተገልጿል፡፡ በአለም ሀገራት መካከል እየተነሱ ያሉ…

ሚኒስቴሩ 100 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወረቀት ግብዓት ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በ100 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወረቀት ግብዓት /ፐልፕ/ ማምረቻ ፋብሪካ እንደሚገነባ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። የቀድሞው…

ምርት ገበያው 3ነጥብ7 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለው ምርት አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመጋቢት ወር በአጠቃላይ 3ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለው ምርት በመጋቢት ወር ላይ…

ከኢንዱስትሪ ምርቶች የወጪ ንግድ ከ61 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል

ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከስልሳ አንድ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን የኢንቨስትመንት…

ኢትዮጵያና ማልታ ያለተጨማሪ ቀረጥ ምርቶችን ለማስገባት ተስማሙ

ማልታ ቫሌታ ከተማ ላይ በተካሄደው የቢዝነስ ሴሚናር ኢትዮጵያና ማልታ ያለተጨማሪ ቀረጥ ምርቶችን ለማስገባት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡…

4ኛው አገር አቀፍ የምግብና መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪ በእግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ

ከ80 በላይ ኢንዱስትሪዎች የተሳተፉበት 4ኛው አገር ዓቀፍ የምግብና መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይ  በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን…