ህንድ ከሳኡድ አራምኮ ኩባንያ ጋር በ44 ቢሊዮን ዶላር ወጪየነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት ስምምነት አደረገች

ህንድ ከሳኡድ አራቢያው ኩባንያ ሳኡድ አራምኮ ጋር በ44 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ  የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት በጋራ…

ቻይና ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን ለማበረታታት የታሪፍ ምጣኔዋን እንደምታስተካክል አስታወቀች

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ሀገራቸው ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን ለማበረታታት የታሪፍ ምጣኔዋን እንደምታስተካክል አስታውቀዋል፡፡ ቻይና በአለም…

በስራ ላይ ያለው የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

አሁን በስራ ላይ ያለው የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ በዚህም መሰረት ከመጋቢት 26/2010 ዓ.ም…

ሞሮኮ ከአፍሪካ ሀገራት ኢንቨስትመንትን በመሳብ ቀዳሚ ሀገር መሆኗ ተገለጸ

አፍሪካ ኢንቨስትመንት ኢንዴክስ 2018 በተሰኘዉ አመታዊ ሪፖርት መሰረት ሞሮኮ ከአፍሪካ ሀገራት ኢንቨስትመንትን በመሳብ ረገድ ቀዳሚ ሀገር…

ቻይና ባለፉት ሁለት ወራት ከኢንዱስትሪ ዘርፍ የ16 ነጥብ 1 በመቶ ትርፍ አገኘች

ቻይና ባለፉት ሁለት ወራት ከኢንዱስትሪ ዘርፏ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ስነጻጸር የ16 ነጥብ 1 በመቶ…

አየር መንገዱ ወደ ሶስት አዳድስ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች በረራ መጀመሩን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሶስት አዳዲስ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች በይፋ በረራዎችን   እንደጀመረ አስታውቋል። አየር መንገዱ በይፋ…