ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ለመቀነስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት ለመቀነስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር…

የወባን በሽታ ከአገሪቱ ጨርሶ ለማስወገድ በአጎበር አጠቃቀም ላይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ

የወባን በሽታ ከአገሪቱ ጨርሶ ለማስወገድ በአጎበር አጠቃቀም ላይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ በሽታውን ለማስወገድ የሚከናወኑ የቅድመ…

በአገራችን 52 በመቶ የሚከሰተው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስተወቀ

የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በአገራችን ከሚከሰተው ሞት 52 በመቶ የሚሆኑት መንስኤያቸው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች…

የተሻሻሉ መፀዳጃ ቤቶችን በመጠቀም ተላላፊ በሽታዎችን መከላከል እንደሚቻል ተገለፀ

በተሻሻሉ የመፀዳጃ ቤቶች በመጠቀም ተላላፊ በሽታዎች በህብረተሰቡ ላይ የሚያደርሱትን የጤና ችግር መከላከል እንደሚቻልና ለዚህም በቅንጅት መስራት…

የልብ ህመምን መለየት የሚያስችል የስማርት ስልክ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

የልብ ህመምን መለየት የሚያስችል የስማርት ስልክ መተግበሪያ ይፋ ሆኗል፡፡ አዲስ የተፈጠረው የስማርት ስልክ መተግበሪያ አንድ ሰው…

በከተማዋ መዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መጠጥ ቤቶች እንዲሁም በመዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ…