የማህበረሰብ ጤና አገልገሎት በድህነት የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው

የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት በአዲስ አበባ የድሃ ድሃ የሚባሉትን ወይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ እንዳይገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን…

የህመም ስቃይ ማስታገስ እና እንክብካቤ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሊተገበር ነው

የህመም ስቃይ ማስታገስ እና እንክብካቤ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሊተገበር መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና…

ባንኩ ከ2ሺህ 800 ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ንቅላ ተከላ ማድረጉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህንን…

ሃሌሉያ ሆስፒታል በአንድ ሴት ላይ ባደረገው ቀዶ ጥገና 3 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ማስወገዱን ገለጸ

በአዲስ አበባ የሚገኘው ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል የ32 ዓመት ወጣት ሴት ላይ ባከናወነው የቀዶ ህክምና በሳንባዋና በልቧ…

የአዋላጅ ነርሶች ቁጥር ማነስ ለአገልግሎት ጥራት ማነስ ምክንያት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

የአዋላጅ ነርሶች ቁጥር ማነስ ለአገልግሎት ጥራት ማነስ ምክንያት እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ሚድዋይፈሮች ማህበር  አስታወቀ ። የእናቶችና…

እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል 80 በመቶ የሚሆኑትን ቀድሞ መከላከል ይችላሉ- ጥናት

የእንግሊዝ የማህበረሰብ ጤና ማህበር በሰራው ጥናት እድሜያቸው ከ75 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከሚያጋጥሟቸው የልብ ህመሞች መካከል…