አሜሪካ ሰላም አስከባሪ ጦሯን ከአፍጋኒስታን እንደማታስወጣ ፕሬዚደንት ትራምፕ ተናገሩ

አሜሪካ ሰላም አስከባሪ ጦሯን ከአፍጋኒስታን እንደማታስወጣ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ ሃገሪቱ በአፍጋኒስታን ላይ የምትከተለውን የስትራቴጅ…

ሰሜን ኮርያ ከአሜሪካ ለሚሰነዘርባት ማስፈራሪያ ምላሽ ለመሥጠት እየተዘጋጀች ነው

ሰሜን ኮርያ  ከአሜሪካ  ለሚሰነዘርባት ማስፈራሪያ ምላሽ ለመሥጠት አስፈላጊውን  ዝግጅት  እያደረገች  እንደምትገኝ  አስታወቀች ። ከአሜሪካ ለሚሰነዘርባት ዛቻና…

ሱዳንና ዮርዳኖስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

ሱዳን እና ዮርዳኖስ በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ። በፊርማው ስነ ስርዓት ላይ…

አሜሪካ በቬኑዝዌላ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች

አሜሪካ የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮና ምክትላቸውን ጨምሮ በ15 የተለያዩ የቬንዙዌላ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡ የፕሬዚዳንት ማዱሮ…

አሜሪካ ለቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ታዛዥ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች

አሜሪካ ለቬንዙዌላዉ ፕሬዝዳንት ታዛዥ በሆኑ ስምንት የሀገሪቱ ባለስልጣናት ላይ የማዕቀብ ውሳኔ አሳለፈች፡፡ ሀገሪቱ ይህን ውሳኔ ያሳለፈችው…

ሰሜን ኮርያ የተባባሩት መንግሥታት ማዕቀብ ሉዓላዊነትን የሚጻረር መሆኑን ገለጸች

ሰሜን ኮርያ የተባበሩት መንግስታት ማዕቀብ ሉዓላዊነቴን የሚፃረር ነው አለች፡፡ ደቡብ ኮርያ ያቀረበችው የእንወያይ ጥያቄም ከአንገት በላይ…