ደቡብ ኮርያ ያቀረበችው የእንወያየይ ጥያቄን ሰሜን ኮርያ ውድቅ አደረገችው

ደቡብ ኮርያ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ያቀረበችውን ጥያቄ ሰሜን ኮርያ ውድቅ አደረገችው፡፡  የፒዮንግያንግ የሴዑልን የእንነጋገር ጥያቄ…

ደቡብ ኮርያ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙርያ ከሰሜን ኮርያ ጋር ለመወያየት ጥያቄ አቀረበች

ደቡብ ኮርያ ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሰሜን ኮርያ ጋር  ለመወያያት ጥያቄ  አቀረበች ። ውይይቱ ከተሳካ ፒዮንግያንግን በፀብ…

የየመን ቀውስ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመድ አስታወቀ

የየመን ቀውስ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የመናውያንን ለመታደግ ከዓለም…

አሜሪካ በሱዳን ላይ ጥላው የቆየችው የኢኮኖሚ ማዕቀብን ልታነሳ ነው

አሜሪካ በሱዳን ላይ ጥላው የቆየችውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ ልታነሳ እንደምትችል የተባባሩት  መንግሥታት ድርጅት  አስታወቀ ፡፡…

ኳታር የተጣለባትን ማዕቀቦች የመቋቋም ኢኮኖሚያዊ አቅም እንዳላት ገለጸች

ኳታር ከጎረቤቶቿ የተጣለባትን ማዕቀቦች ለመቋቋም የሚያስችል ኤኮኖሚያዊ አቅም እንዳላት የሃገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ፈርጣማ የምጣኔ ሃብት…

የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ በአባቱ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከሩሲያ መረጃ ተቀብሏል ተባለ

የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር አባቱ በ2016 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ወቅት ከሩሲያ ሰዎች ጋር በመገናኘት መረጃ…