እስራኤል ከ40 ሺህ በላይ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳናኡጋንዳ ልታዛውር ነው

እስራኤል ከ40 ሺህ በላይ የምስራቅ አፍሪካ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ እና ኡጋንዳ ልታዘዋውር  መሆኑ   ተገለጸ ፡፡ ድርጊቱ…

ኢራን የሚሳኤል ፕሮግራሟን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አሜሪካ እና የአውሮፓ ሀያላን መንግስታት የማስፈራሪያ ዛቻቸውን የማያቆሙ ከሆነ ኢራን የተምዘግዛጊ ሚሳኤል ፕሮግራሟን አጠናክራ እደምትቀጥል አስታወቀች፡፡…

የእስላማዊ ወታደራዊ ኃይል ጥምረት ሽብርተኝነትን ከመሠረቱ ለማጥፋት ይታገላል-ልዑል ቢን ሰልማን

የሳዑዲ አረቢያው ገዢ እና የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስተር ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የእስላማዊ ወታደራዊ ኃይል ጥምረት ሽብርተኝነትን…

በኢንዶኔዥያ በባሊ ተራራ የተከሰተው እሳተ ገሞራ ፍናዳታ ከፍተዓ ስጋት ፈጥሯል

በኢንዶኔዥያ ባሊ ተራራ የተከሰተው ተብሎ የእሳተ ገሞራ  ፍናዳታ እጅግ ከፍተኛ  ደረጃ ያለው ሊሆን እንደሚችልተሰግቷል፡፡ እሳተ ገሞራው…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሜን ኮሪያ ለአሸባሪዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጹ

ሰሜን ኮሪያ ለአሸባሪዎች ድጋፍ  የምታደርግ አገር መሆኗን  የአሜሪካ  ፕሬዚደንት ዶናልድ  ትራምፕ  አስታወቁ ። ፕሬዝዳንቱ ሀገሪቷ ከድርጊቷ…

የእንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት መውጣትን ተከትሎ ተቋማት ወደ ፈረንሳይና ኔዘርላንድ ከተሞች ሊዘዋሩ ነው

የእንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት መውጣትን ተከትሎ ቁልፍ የቢዝነስ ተቋማት ከለንደን ወደ  ፈረንሳይና ኔዘርላንድስ ከተሞች ሊዛወሩ መሆኑ ተገለጸ…