የአገራችን ቱሪዝም ታላላቅ ዕድገት ካላቸው አገሮች ተርታ ለማሰለፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1/2008 (ዋኢማ)– ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አገራችን በዓለም ታላላቅ የቱሪዝም ዕድገት ካላቸው አገሮች ተርታ…

የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዋሻ ግንባታ ተጠናቀቀ

ኮምቦልቻ፣ሐምሌ 30/2008(ዋኢማ)- በግንባታ ላይ የሚገኘው የአዋሽ-ኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ የባቡር መስመር የዋሻ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ  ግንባታ ተጠናቀቀ፡፡…

ከ39 ሺህ በላይ የጋራ መኖርያ ቤቶች በዕጣ ለዕድለኞች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2008 (ዋኢማ)- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ39 ሺህ በላይ የጋራ መኖርያ ቤቶች…

በመለስ ፋውንዴሽን የተመረጡ 83ተማሪዎች የኮምፒተር ሳይንስ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው

አዲስ አበባ፤ሐምሌ 27/2008 (ዋኢማ) – በመለስ ፋውንዴሽን ከመላ አገሪቱ የተመረጡ 83 ተማሪዎች የኮምፒተር ሳይንስ ከውጭ አገር…

ዲያስፖራዎቹ በአገሪቱ ልማት ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

ኮምቦልቻ፤ ሐምሌ 19/2008(ዋኢማ)- 2ኛውን የኢትዮጵያን  የዲያስፖራ  ቀንን  ለማክበር   ከተለያዩ  የዓለም  አገራት  የመጡ  ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  በአገሪቱ …

የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን አስከትሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/2008 (ዋኢማ)-በጋምቤላ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን…