ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን የሆነውን የባቡር መሥመር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ አካሄደች

ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን የተባለውን አዲስ የባቡር መሥመሯን ሙከራ በተሳካ ሁኔታ  ማካሄዷን  አስታወቀች ። ሞሮኮ በአፍሪካ ፈጣን…

አንጎላ ያመጠቀችው ሳተላይት በመገናኛ ዘርፍ ተጠቃሚ እንደሚያደርጋት ተገለጸ

አንጎላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀችዉ ሳተላይት በመገናኛ ዘርፍ ይበልጥ ተጠቃሚ እንደሚያደርጋት እየተገመተ ነዉ፡፡ አንግሎ ሳት አንድ የተሰኘው…

ለአፍሪካ የጤና አገልገሎት የሚሠጠው ድጋፍ መቀነሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

ለአፍሪካ ጤና አገልግሎት ማስፋፊያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚደረገው ድጋፍ እየቀነሰ መምጣቱ ችግር እየፈጠረ  እንዳለ የዓለም ጤና…

70 በመቶ ኬንያውያን በወባ የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑ ተመለከተ

ከኬንያ ህዝብ ውስጥ 70 በመቶው በወባ በሽታ የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑ ተመለከተ ፡፡ በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሃገር…

በደቡብ ሱዳን 1ነጥብ2 ሚሊዮን ዜጎች ከረሀብ በአንድ ደረጃ መውጣታቸውን ድርጅቱ አስታወቀ

በደቡብ ሱዳን ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከረሀብ በአንድ ደረጃ መውጣታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡…

ደቡብ ሱዳን በነዳጅ ምክንያት የሚደርስባት ብክለት እንዳሳሰባት ለመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ

ደቡብ ሱዳን በነዳጅ ምክንያት እየተበከለባት ያለውን የውሃ ክፍል አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተማጽኖ ደብዳቤ ማስገባቷ ታውቋል፡፡…