የቻይና መንግሥት በድርቅ ለተጋለጡ ሶማሊያውያን የ1 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ሠጠ

የቻይና መንግስት በድርቅ ለሚሰቃዩና ለተፈናቀሉ የሶማሊያ የህብረተሰብ ክፍሎች በእርዳታ የሚሰጥ የ 1 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ሰጠች።…

ኡጋንዳ ለመንግሥት ሠራተኞች የአለባበስ ደንብ አወጣች

ኡጋንዳ በሁሉም  የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች  ተግባራዊ የሚሆን  የአለባበስ ደንብ አወጣች ።   የዮጋንዳ መንግሰት ለሁሉም የሚኒሰትር…

ድርጅቱ በሶማሊያና ሱዳን የአሚሶም ልዩ ኃይል የቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርግ ነው  

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሶማሊያ እና በሱዳን ላለው የአሚሶም ልዩ ኃይል የገንዘብና  የቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርግ ነው፡፡ የተባበሩት…

ድርጅቱ ለምስራቅ አፍሪካ አገራት የድርቅ ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረግ አለመቻሉን አስታወቀ

የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ አገራት ለሚገኙ ይድርቅ ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረግ አለመቻሉን አስታወቀ ።   የተባበሩት…

ናይጄሪያ ለማህበራዊ ደህንነት የሚውል 2 ቢሊዮን ዶላር ልትመድብ ነው

ናይጀሪያ ለሃገሪቱ ማህበራዊ ደህንነት መረሃ ግብር የሚውል 2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ እንደምትመድብ አስታውቃለች፡፡ ከምትመድበው ገንዘብ…

የሶማሊያ መንግሥት የአገሪቱን ቱሪዝም ለማተኮር ማቀዱን  አስታወቀ 

ለረዥም ዓመታት በድርቅና በጦርነት ስትታመስ የኖረችው ሶማሊያ ፊቷን ወደ ቱሪዝም ለማዞር የሃገሪቱ መንግስት ሃገሪቱን ቱሪዝም እንዱስትሪ…