ዩጋንዳ 3ሺህ የደቡብ ሱዳን ዜጎች ወደ ሀገሯ መግባታቸውን ገለጸች

ዩጋንዳ ወደ 3ሺህ የሚጠጉ የደቡብ ሱዳን ዜጎች የሀገራቸው የመንግሥት ጦር አባላት በአንድ የድንበር ከተማ ላይ የሰነዘሩትን…

በሶማሊያ በድርቅ ምክንያት የተከሰተው የሰብዓዊ ቀውስ እየተባባሰ መሆኑ ተመለከተ

በሶማሊያ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የሰብዓዊ ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ፡፡ በሀገሪቱ ካለፈው ህዳር እስከ…

በሶማሊያ በጁባ ላንድ በሁለት ቀናት 26 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተጠቆመ

በድርቅ በተመታችዉ በሶማሊያ ከፊል ራስ-ገዝ መስተዳድር ጁባ ላንድ ዉስጥ 26 ሰዎች በረሃብ መሞታቸው ተመለከተ ። ሮይተር…

በደቡብ ሱዳን አውሮፕላን አደጋ ሞት አልተከሰተም

49 ተጓዦችን አሳፍሮ ከሰሜን ሱዳን ዋኡ ከተማ ወደ ጁባ ሲበር የነበረው የደቡብ ሱዳን አውሮፕላን ተከስክሶ ምንም…

ከደቡብ ሱዳን ሕዝብ ግማሽ ያክሉ የምግብ እጥረት ሥጋት ተጋረጠበት

ከደቡብ ሱዳን ሕዝብ ግማሽ ያክሉ የምግብ እጥረት ሥጋት እንደተጋረጠበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ…

በናይጀሪያ 11ሚሊየን ህዝብ የከፋ የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው ድርጅቱ አስጠነቀቀ

በናይጀሪያ 11 ሚሊየን ህዝብ እጅግ የከፋ የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸዉ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት አስጠነቀቀ ፡፡…