ሩሲያ በናይጄሪያ ሁለት ግዙፍ ማብላያዎችን ለመገንባት የሁለትዮሽ ስምምነት ማድረጋቸው ተገለጸ ፡፡ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትልቁ የናይጄሪያ ኢኮኖሚ…
Category: ፖለቲካዊ
ካርቱምና ጁባ የጋራ ድንበራቸውን ክፍት ለማድረግ መስማማታቸውን አስታወቁ
ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በፀጥታ ሁኔታና ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር በነገው እለት ከሚያደረጉት ጎብኝት አስቀድሞ አራት የድንበር ማቋረጫ…
አሚሶም አልሻባብን መደምሰስ የሚያስችል አዲስ የተደራጀ ጥቃት እንደሚጀምር አስታወቀ
በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል /አሚሶም/ አልሸባብን ከመሰረቱ ለመደምሰስ አዲስና የተደራጀ ጥቃት ለመሰንዘር ማቀዱን አስታወቀ፡፡…
በኬንያ ለምርጫ ከተመዘገቡት 34 በመቶ የሚሆኑት ብቻ መምረጣቸው ተገለጸ
በኬንያ ዳግመኛ በተካሄደው ምርጫ የተሳተፉ መራጮች ከተመዘገቡት ከ34 በመቶ እንደማይበልጡ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡በዚህም ከነሐሴው…
ኡጋንዳ 5ሺህ ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ልትልክ መሆኑን አስታወቀች
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሬ ሙሴቤኒ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ሰር በሶማሊያ ለሚካሄደው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አሚሶም) የሚውል ተጨማሪ…
የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት በመጭው ማክሰኞ በካርቱም ጉብኝት ለማድረግ እንደሚጓዙ ተገለጸ
ደቡብ ሱዳን ከሱዳን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ፕሬዚደንት ሳልቫኪር በመጪው ማክሰኞ ወደ ካርቱም እንደሚያቀኑ ተገለጸ…