ፕሬዚደንት ፈርማጆ ከሳውዲ አረቢያው ንጉስ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ጋር ተወያዩ

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ከሳዑዲ አረቢያው ንጉስ ሳልማን አብዱልአዚዝ ጋር  በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በሪያድ መክረዋል፡፡…

የኡጋንዳ ፓርላማ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ የእድሜ ጣራ እንዲነሳ የሚፈቅደውን አዋጅ አፀደቀ

የሀገሪቱ ገዥው ፓርቲ ለፓርላማው ያቀረበው ረቂቅ አዋጁ ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ለስድስተኛ ጊዜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ እድል…

የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለዘጠኝ ቀናት ተራዝሟል

የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ የሚካሄድበት ጊዜ በ9 ቀናት ተራዝሟል፡፡ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት…

በደቡብ ሱዳን በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ 19 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በደቡብ ሱዳን መንግሥት ወታደሮች እና አማፂያን ማህል በተቀሰቀስ ግጭት ቢያንስ 19 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ ፡፡ አማፂያኑ…

የኬንያ ተቃዋሚ ፓርላማ አባላት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ

የኬንያ የተቃዋሚ የፓርላማ አባላት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱን ፓርላማ መክፈታቸውን ተቃወሙ፡፡ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠሩትን የፓርላማ…

ግብፅ በዩኔስኮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አልጀሪያ ድጋፍ እንድትሰጣት ጠየቀች

ግብጽ  በመጪው ጥቅምት ወር ላይ በሚካሄደው  የዩኔስኮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ  አልጄሪያ ድጋፍ  እንድትሠጣት ጥያቄ  አቀረበች ።…