የሶማሊያው ፕሬዚደንት በአልሻባብ ላይ የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ አስታወቁ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሙሐመድ አብዱላሂ ሙሀመድ ፋርማጆ በአልሸባብ ላይ የበቀል እርምጃ  እንደሚወስዱ ገለጹ ፡፡ የሶማሊያ ዋንኛው የሰላም…

ዙምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ወደ አገሯ እንዳይገባ እገዳ ጣለች

ዙምባብዌ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ወደ አገሯ እንዳይገባ  እገዳ መጣሏን  አስታወቀች ።     ዙምባብዌ  የበቆሎ ምርት ወደ…

ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ሃብቷን የሚያስተዋውቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤ አካሄደች

ደቡብ ሱዳን ያላትን የነዳጅ ሀብት ለዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ማሳወቅን ያለመ ነው ያለችውን ዓለም ዓቀፍ ጉባዔ አካሂዳለች፡፡…

ኢጋድ የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ጥረቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ

በደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የተፈረመውን ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ለማድረግ ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል  አስታውቋል ፡፡ ኢትዮጵያን…

ሱዳንና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር ጥበቃቸውን ለማቆም ተስማሙ

ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ከአምስት ዓመት በላይ ያቋረጡትን በአውሮፕላን የታገዘ የድንበር ጥበቃ  ለማቆም  ተስማሙ ። ሱዳንና ደቡብ…

ናይጄሪያ ከተለያዩ ተቋማት ጋር ያደረገቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ልትሰርዝ ነው

ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተቋማት ጋር ያደረገቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ልትሰርዝ ነው፡፡  ሃገሪቱ ስምምነቶችን የምትሰርዘው ወጪዋን ለመቀነስ…