ኬንያ ጂጂታል የሆነ የአሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃድን በተግባር ልታውል ነው

ኬንያ በተያዘው የፈረንጆች ጥቅምት ወር ላይ ድጂታል የሆነ የአሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃድ  በተግባር ላይ ልታውል መሆኑ ተነገረ፡፡…

ግብጽ ሰላሳ ሺህ ተወንጫፊ ሮኬቶችን ከሰሜን ኮሪያ ለመግዛት ከስምምነት ላይ ደርሳለች ተባለ

ግብፅ ሰላሳ ሺህ ተወንጫፊ ሮኮቶችን ከኮሪያ በድብቅ ለመግዛት  ከስምምነት ደርሳለች ተባለ፡፡ አገሪቱ የጦር መሣሪያ ግዢውን በተመለከተ…

ፕሬዚደንት ፈርማጆ ከሳውዲ አረቢያው ንጉስ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ጋር ተወያዩ

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ከሳዑዲ አረቢያው ንጉስ ሳልማን አብዱልአዚዝ ጋር  በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በሪያድ መክረዋል፡፡…

የኡጋንዳ ፓርላማ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ የእድሜ ጣራ እንዲነሳ የሚፈቅደውን አዋጅ አፀደቀ

የሀገሪቱ ገዥው ፓርቲ ለፓርላማው ያቀረበው ረቂቅ አዋጁ ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ለስድስተኛ ጊዜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ እድል…

የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለዘጠኝ ቀናት ተራዝሟል

የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ የሚካሄድበት ጊዜ በ9 ቀናት ተራዝሟል፡፡ ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት…

ብራዚል ለታንዛኒያ ያበደረችውን 203 ሚሊዮን ዶላር መሰረዟን አስታወቀች

ብራዚል ለታንዛኒያ ያበደረችውን 203 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መሰረዟን አስታውቃለች፡፡ የብድሩ መሰረዝ በሁለቱም ሃገራት መካከል ያለውን የንግድ…