በየአመቱ 600ሺ ህጻናት በአየር ብክለት ለሞት እንደሚዳረጉ ጥናት አመላከተ

በየአመቱ 600ሺ ህጻናት በአየር ብክለት ለሞት እንደሚዳረጉ አንድ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ ከቤት ውስጥም ይሁን ከተለያዩ ቦታዎች…

ውሾች የወባ በሽታን በማሽተት እንደሚለዩ ተመራማሪዎች አስታወቁ

ውሾች በአፍንጫቸው የማሽተት ችሎታ ብቻ የወባ በሽታን መለየት እንደሚችሉ በእንግሊዝና በጋምቢያ የሚገኙ ተመራማሪዎች አስታወቁ። አጥኚዎቹ በወባ…

የማህበረሰብ ጤና አገልገሎት በድህነት የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው

የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት በአዲስ አበባ የድሃ ድሃ የሚባሉትን ወይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ እንዳይገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን…

የህመም ስቃይ ማስታገስ እና እንክብካቤ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሊተገበር ነው

የህመም ስቃይ ማስታገስ እና እንክብካቤ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች ሊተገበር መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና…

ባንኩ ከ2ሺህ 800 ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ንቅላ ተከላ ማድረጉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህንን…

ሃሌሉያ ሆስፒታል በአንድ ሴት ላይ ባደረገው ቀዶ ጥገና 3 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ማስወገዱን ገለጸ

በአዲስ አበባ የሚገኘው ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል የ32 ዓመት ወጣት ሴት ላይ ባከናወነው የቀዶ ህክምና በሳንባዋና በልቧ…