በሙስሊሙ ማህብረሰብ የሚስተዋሉ መከፋፈሎችን ለማጥበብ የሚያስችል ውይይት ይደረጋል

በሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚስተዋሉ መከፋፈሎችንና ልዩነቶችን ለማጥበብ  የሚያስችል ረቂቅ  ሰነድን በማጠናቀቅ በህዝብ ውይይት ለማድረግ መዘጋጀቱን የሙስሊም መፍትሄ…

ፖሊስ በእነ አብዲ ኤሌ የክስ መዝገብ ላይ የጠየቀውን ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀናት ፍርድ ቤቱ ፈቀደ

የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን በእነ አብዲ ኤሌ የክስ መዝገብ የጠየቀውን ተጨማሪ የ14 የምርመራ ቀናት ፍርድ ቤቱ…

አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾመ

የሐረሪ ክልል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ነው አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ የሾመው፡፡…

መከላከያ ሠራዊትን በሁሉም መስክ ብቁ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

መከላከያ ሠራዊትን በሁሉም መስክ ብቁ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት በከፍተኛ ግለት እንደሚቀጥል የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በከተማዋ መዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መጠጥ ቤቶች እንዲሁም በመዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከክፍለ ጦር አዛዦች በላይ ያሉ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ…