ሁለተኛው የኢትዮጵያና አሜሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም በዋሽንግተን ተካሄደ

አዲስ ኣበባ፤ መስከረም 27/2004 (ዋኢማ) – ሁለተኛው የኢትዮጵያና አሜሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም በዋሽንግተን መካሔዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአሸጎዳ የነፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጄክት ዛሬ በሙከራ ደረጃ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት

አዲስ አበባ፤ መስከረም 27/2004/ዋኢማ/ – የአሸጎዳ የነፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጄክት ዛሬ በሙከራ ደረጃ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሽግግር መንግስት መጠናከር የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች-ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 27/2004 (ዋኢማ) –  ኢትዮጵያ ለሶማሊያ የሽግግር መንግስት መጠናከር የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን…

የናሚቢያዋ ቀዳማዊ እመቤት ፔኔሁፒፎ ፓሃምባ ስልጣናቸውን ከቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍን ተረከቡ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 26/2004 (ዋኢማ) – ቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍን የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ ድርጅት ስልጣናቸውን…

ኢትዮጵያ ንፁህና ታዳሽ የኤሌክትሪክ ሀይል ሀብቷን ለማሳደግ እቅድ እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለፁ

አዲስ አበባ መስከረም 26/2004 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያ ንፁህና ታዳሽ የኤሌክትሪክ ሀይል ሀብቷን በማሳደግ የኢጋድ አባል አገራትን…

የጋዳፊና የእንግሊዝን ወዳጅነት መረጃዎች አመለከቱ

ፕሬዚዳንት ሞአመር ጋዳፊን ከሥልጣን ለማስወገድ የተቃዋሚዎቹ ኃይሎች ሲንቀሳቀሱ፣ የእንግሊዝ መንግሥት ሥርዓቱን ለመቀየር በጋዳፊ ላይ የአየር ጥቃት…