ኢትዮጵያ ወደ ታዳሽ ኃይል እያደረገችው ያለን ሽግግር መልከ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የዓለም አቀፍ ታዳሽ ኃይል ዋና ዳይሬክተር ገለጹ

ሚያዚያ 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ ወደ ታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ለመሸጋገር የምታደርገው ሽግግር መልከ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው…

በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ተመርቆ ስራ ጀመረ

ሚያዚያ 12/2016 (አዲስ ዋልታ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ…

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ባለፉት አምስት ዓመታት ሀብት በማሰባሰብ ረገድ ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ባለፉት አምስት ዓመታት ሀብት በማሰባሰብ ረገድ ስኬታማ እንደነበር የወቅቱ…

ባለፉት 9 ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ስራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

ሚያዝያ 11/2016 (አዲስ ዋልታ) ባለፉት 9 ወራት 2 ቢሊየን 176 ሚሊየን 455 ሺሕ ብር በአስቸኳይ የሙስና…

የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም የምርምር ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ተገለጸ

ሚያዝያ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) የሳተላይት መረጃዎችን ለተቋማት ተደራሽ በማድረግ የምርምር ሥራዎች እንዲጎለብቱ እየተሰራ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

ሚያዝያ 9/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የጀርመን ድርጅት አስተባባሪ ከሆነው (አይ ኤፍ ኢ) ጋር…